Quantcast
Channel: Kidest Ager ቅድስት አገር
Browsing all 7 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግሌ ሲኖዶስ

የግሌ ሲኖዶስ!   የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን  ከማንኛውም የኢትዮጵያ የክርስቲያን ዕምንት ተቋማት በሙሉ በተለየ ሆኔታ በሁለት ሲኖዶሶች የሚወከል የዕምነት ማዕከል ሲሆን የአንዱ ውክልና በሀገር ውስጥ የሌላው ደግሞ በባሕር ማዶ መሆኑ ነው እንግዲህ፡፡  ታዲያ የባህር ማዶው ሲኖዶስ የተቋቋመው የአገር...

View Article



Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከመቼው ለዚህ በቁ?

እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ይባላል፡፡ ባለፈው ጽሁፌ ያወሳኋችሁ የደብረ ሃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጉዳይ ቀስበቀስ ንጥር ብሎ እየወጣ እንደንጋት እየጠራ ከተፍ አለ፡፡ የካህናት የግል ምኞት፣ ጎጠኝነት፣ በሁለቱም በኩል ያሉ ፖለቲከኞች የተለያእዩ አጀንዳዎች፣ የቤተክርስቲያኑን ገቢ ለረዥም ጊዜ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እርግማን አለብን?

ከቅኝ አገዛዝ ስር የወጡ የአፍሪካና የመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች በተለይ በአዲስነታችው ከፍተኛ ችግር ይገጥማቸው እንደነበር ካነበብነውና ከሰማነው ግንዛቤ ሳንወስድ የቀረን አይመስልኝም፡፡ ቅኝ ገዢ አገር ለቆ ሲወጣ ያለ ምንም ተጠያቂነትና ያለምንም ጠያቂ ሲፈልጠው ሲቆርጠውና ሲግጠው የኖረውን አገር ሕዝብ እርስበርሱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እውነትን ሰቀሏት!

             የዋሽንግተን ዲሲ  ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አመራር  አካል ከትናንት ወዲያው ትናንት፣ ከትናንቱ ዛሬ በሕዝብ ላይ የሚፈጽሙት የማን አለብኝነት በደል እየዋለ እያደረ በየእለቱ እያየለ እየከፋ እየከረፋ መጣ፡፡ ከቀድሞው የቦርድ ሊቀመንበር ጋር የውረዱ አልወርድም እንካሰላንቲያ ከተጀመረ ግዜ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አላቅሱን!

               መቼም የዋሽንግተን ዲሲው ደብረሃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተከርስቲያን ጉዳይ ተወርቶ የሚያልቅ አልሆነም፡፡ አንዱን ሲይዙት ሌላ ጅራት ያወጣል፡፡ ባለፈው ለንባብ ባቀረብኩላችሁ “እውነትን ሰቀሏት” በሚለው ጽሁፍ ላይ በታህሳስ ቅዱስ ገብርኤል ሥርዓተ ንግስ ላይ ታቦት ከመውጣቱ ቀደም ብሎ ምዕመናን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እግዚዮ በሉ

ይኑር ሰው ከዋሽንግተን ዲሲ በዚያን ሰሞን በተከታታይ ሳምንት በአንዲት ትንሽ ”ቅድስት አገር” በተሰኘች ድረ ገፅ ላይ ስለ በሰሜን ምስራቅ ዋሽንግተን ዲሲ ስለሚገኘው ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል የሚያወሱ ፅሑፎችን አንብቤ ነበር። ፅሑፎቹ የሚደንቁ ናቸው። ለረጅም ግዜ ከሕዝብ ተደብቀው የኖሩ እውነታዎችን ገሀድ አውጥተዋል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Notice

Site will continue publishing as soon as possible. Yemaneab Arayaselassie

View Article
Browsing all 7 articles
Browse latest View live




Latest Images